Steps to activate Gemini pro 18 months
ጂሚኒ ፕሮ (Gemini Pro) የ 18 ወራት አክቲቭ ለማረግ መመሪያዎች
ℹ️ Instructions
Step 1: 📦 Paste the received redeem link into your browser and click on “Activate Offer”. Your subscription/offer will then be activated successfully.
የደረሰዎትን የማተግበሪያ (Redeem) ሊንክ በመረጡት ብሮውዘር ውስጥ በመክፈት "Activate Offer" የሚለውን ይጫኑ። የደንበኝነት ምዝገባዎ በተሳካ ሁኔታ ይሠራል.
Step 2:📦 If Code Shows "Google One isn't Available", use a USA VPN. (Windscribe, Urban, SuperVPN, psiphon)
ሊንኩን ሲከፍቱት "Google One isn't Available" የሚል መልእክት ካሳየዎ የዩናይትድ ስቴትስ (USA) ቪፒኤን ይጠቀሙ (ለምሳሌ፦ Windscribe, Urban, SuperVPN, Psiphon)።
📦 Important Note:
The redeem link must be used within 4 hours of receiving the order. Otherwise, the link may expire automatically.
የማተግበሪያው ሊንክ ትዕዛዙ ከደረሰዎበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት በ4 ሰዓታት ውስጥ ጥቅም ላይ መዋል አለበት። ካልሆነ ሊንኩ በራሱ ጊዜ ሊያልፍ (Expired) ይችላል።
Enjoy ✅